ኢሳይያስ 26:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜየምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና። ማቴዎስ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
9 ሁለንተናዬ* በሌሊት አንተን ለማግኘት ይጓጓል፤አዎ፣ መንፈሴ አንተን በጥብቅ ትፈልጋለች፤+በምድር ላይ በምትፈርድበት ጊዜየምድሪቱ ነዋሪዎች ስለ ጽድቅ+ ይማራሉና።