ፊልጵስዩስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ፍቅራችሁ ከአምላክ ፈቃድ ትክክለኛ እውቀትና+ ጥልቅ ግንዛቤ+ ጋር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እንዲሄድ መጸለዬን እቀጥላለሁ፤+