-
ምሳሌ 10:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 አሳፋሪ ምግባር መፈጸም ለሞኝ ሰው እንደ ጨዋታ ነው፤
ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ሰው ግን ጥበበኛ ነው።+
-
-
ያዕቆብ 3:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከእናንተ መካከል ጥበበኛና አስተዋይ ሰው ማን ነው? ሥራውን የሚያከናውነው ከጥበብ በመነጨ ገርነት* መሆኑን በመልካም ምግባሩ ያሳይ።
-