ሉቃስ 4:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሁሉም ስለ እሱ መልካም ነገር ይናገሩ ጀመር፤ ከአፉ በሚወጡት የሚማርኩ ቃላትም+ በመደነቅ “ይህ የዮሴፍ ልጅ አይደለም እንዴ?” ይሉ ነበር።+ ቆላስይስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ