ምሳሌ 15:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ተግሣጽን ገሸሽ የሚያደርግ ሰው ሁሉ ሕይወቱን* ያቃልላል፤+ወቀሳን የሚሰማ ሁሉ ግን ማስተዋል* ያገኛል።+