-
ምሳሌ 4:16, 17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እነሱ ክፋት ካልሠሩ አይተኙምና።
ሰውን ለውድቀት ካልዳረጉ እንቅልፍ በዓይናቸው አይዞርም።
17 የክፋት ምግብ ይበላሉ፤
የዓመፅም ወይን ጠጅ ይጠጣሉ።
-
16 እነሱ ክፋት ካልሠሩ አይተኙምና።
ሰውን ለውድቀት ካልዳረጉ እንቅልፍ በዓይናቸው አይዞርም።
17 የክፋት ምግብ ይበላሉ፤
የዓመፅም ወይን ጠጅ ይጠጣሉ።