-
ኢሳይያስ 28:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 እነዚህም ከወይን ጠጅ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤
ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ።
ካህኑና ነቢዩ ከጠጡት መጠጥ የተነሳ መንገድ ይስታሉ፤
ከወይን ጠጅ የተነሳ ግራ ይጋባሉ፤
ከሚያሰክር መጠጥ የተነሳም ይንገዳገዳሉ፤
የሚያዩት ራእይ መንገድ ያስታቸዋል፤
ፍርድ ሲሰጡም ይሳሳታሉ።+
-