የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 3:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 እስራኤላውያንም ሁሉ ንጉሡ የሰጠውን ፍርድ ሰሙ፤ ንጉሡ ፍትሐዊ ፍርድ መስጠት ይችል ዘንድ የአምላክን ጥበብ እንደታደለ+ ስለተመለከቱ ለንጉሡ አክብሮታዊ ፍርሃት አደረባቸው።+

  • መዝሙር 72:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤

      ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+

  • መዝሙር 72:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 በሕዝቡ መካከል ላሉት ችግረኞች ጥብቅና ይቁም፤*

      የድሃውን ልጆች ያድን፤

      ቀማኛውንም ይደምስሰው።+

  • ምሳሌ 16:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ክፉ ድርጊት በነገሥታት ዘንድ አስጸያፊ ነው፤+

      ዙፋን የሚጸናው በጽድቅ ነውና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ