ምሳሌ 11:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የማያውቀው ሰው ለወሰደው ብድር ዋስ የሚሆን* ጉዳት ላይ መውደቁ አይቀርም፤+እጅ በመምታት* ቃል ከመግባት የሚቆጠብ* ግን ምንም አይደርስበትም።