መዝሙር 101:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በምድሪቱ ላይ የሚገኙትን ክፉ ሰዎች ሁሉ በየማለዳው ጸጥ አሰኛለሁ፤*ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ከይሖዋ ከተማ አስወግዳለሁ።+