መዝሙር 37:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ነቀፋ የሌለበትን* ሰው ልብ በል፤ቀና የሆነውንም ሰው+ በትኩረት ተመልከት፤የዚህ ሰው የወደፊት ሕይወት ሰላማዊ ይሆናልና።+ ምሳሌ 16:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ቅኖች ከክፋት ጎዳና ይርቃሉ። መንገዱን የሚጠብቅ ሁሉ በሕይወት ይኖራል።*+ 1 ጴጥሮስ 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 እንግዲህ ለእውነት በመታዘዝ ራሳችሁን* ስላነጻችሁ ግብዝነት የሌለበት የወንድማማች መዋደድ አላችሁ፤+ በመሆኑም እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ከልብ ተዋደዱ።+