ምሳሌ 4:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ወደ ክፉዎች መንገድ አትግባ፤በመጥፎ ሰዎች ጎዳናም አትሂድ።+ 15 ከእሱ ራቅ፤ በዚያም አትሂድ፤+ከዚያ ጎዳና ፈቀቅ በል፤ ደግሞም አልፈኸው ሂድ።+