መዝሙር 12:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “የተጎሳቆሉት ሰዎች በመጨቆናቸው፣ድሆችም በመቃተታቸው፣+እርምጃ ለመውሰድ እነሳለሁ” ይላል ይሖዋ። “በንቀት ዓይን ከሚመለከቷቸው* ሁሉ እታደጋቸዋለሁ።” ምሳሌ 14:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ችግረኛን የሚያጭበረብር ፈጣሪውን ይሰድባል፤+ለድሃ የሚራራ ሁሉ ግን አምላክን ያከብራል።+