መዝሙር 37:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ነቀፋ የሌለበትን* ሰው ልብ በል፤ቀና የሆነውንም ሰው+ በትኩረት ተመልከት፤የዚህ ሰው የወደፊት ሕይወት ሰላማዊ ይሆናልና።+ ምሳሌ 24:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በተመሳሳይም ጥበብ ለአንተ መልካም* እንደሆነ እወቅ።+ ጥበብን ብታገኝ የወደፊት ሕይወትህ የተሳካ ይሆናል፤ተስፋህም ከንቱ አይሆንም።+