መዝሙር 26:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከክፉ ሰዎች ጋር መሆን እጠላለሁ፤+ከክፉዎችም ጋር መቀራረብ* አልፈልግም።+ ምሳሌ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ልጄ ሆይ፣ ኃጢአተኞች ሊያግባቡህ ቢሞክሩ እሺ አትበላቸው።+