1 ነገሥት 10:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በመሆኑም ንጉሥ ሰለሞን በብልጽግናና+ በጥበብ+ ምድር ላይ ካሉ ሌሎች ነገሥታት ሁሉ ይበልጥ ነበር። ምሳሌ 15:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በጻድቅ ሰው ቤት ብዙ ሀብት አለ፤የክፉ ሰው ምርት* ግን ችግር ያስከትልበታል።+