-
ምሳሌ 14:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ፌዘኛ ጥበብን ይፈልጋል፤ ሆኖም አያገኛትም፤
አስተዋይ ሰው ግን እውቀትን በቀላሉ ያገኛል።+
-
-
1 ቆሮንቶስ 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ዓለማዊ ሰው ግን ከአምላክ መንፈስ የሆኑትን ነገሮች አይቀበልም፤ እንዲህ ያሉት ነገሮች ለእሱ ሞኝነት ናቸውና፤ በመንፈስ የሚመረመሩ ስለሆኑም ሊረዳቸው አይችልም።
-