ምሳሌ 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ንጉሥ የሚፈጥረው ሽብር* እንደ አንበሳ* ግሳት ነው፤+የእሱን ቁጣ የሚያነሳሳ ሁሉ ሕይወቱን ለአደጋ ያጋልጣል።+