መዝሙር 131:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 131 ይሖዋ ሆይ፣ ልቤ አይኩራራም፤ዓይኖቼም አይታበዩም፤+እጅግ ታላላቅ ነገሮችን ወይምከአቅሜ በላይ የሆኑ ነገሮችን አልመኝም።+