መዝሙር 101:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የባልንጀራውን ስም በስውር የሚያጠፋን ሰው፣+ጸጥ አሰኘዋለሁ።* ትዕቢተኛ ዓይንና እብሪተኛ ልብ ያለውን ሰው፣አልታገሠውም።