-
ምሳሌ 19:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሞኝ ሰው ተንደላቆ መኖር አይገባውም፤
አገልጋይ መኳንንትን ቢገዛማ ምንኛ የከፋ ነው!+
-
-
ምሳሌ 26:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በረዶ በበጋ፣ ዝናብም በመከር እንደማያስፈልግ ሁሉ
ክብርም ለሞኝ ሰው አይገባውም።+
-