ምሳሌ 25:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ብዙ ማር መብላት ጥሩ አይደለም፤+የራስንም ክብር መሻት አያስከብርም።+ ኤርምያስ 9:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ጥበበኛው በጥበቡ አይኩራራ፤+ኃያሉ በኃያልነቱ አይኩራራ፤ባለጸጋውም በሀብቱ አይኩራራ።”+ 2 ቆሮንቶስ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ተቀባይነት የሚያገኘው ራሱን ብቁ እንደሆነ አድርጎ የሚያቀርብ ሳይሆን+ ይሖዋ* ብቁ ነው የሚለው ሰው ነውና።+