1 ሳሙኤል 23:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሳኦል ልጅ ዮናታንም በሆሬሽ ወደሚገኘው ወደ ዳዊት ሄደ፤ እሱም በይሖዋ ላይ ያለው ትምክህት እንዲጠናከር ረዳው።*+ ዕብራውያን 10:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ