-
1 ነገሥት 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ26ኛው ዓመት የባኦስ ልጅ ኤላህ በቲርጻ ሆኖ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለሁለት ዓመትም ገዛ።
-
-
1 ነገሥት 16:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ27ኛው ዓመት፣ ሠራዊቱ የፍልስጤማውያን የሆነችውን ጊበቶንን+ ከቦ በነበረበት ወቅት ዚምሪ በቲርጻ ለሰባት ቀን ነገሠ።
-
-
1 ነገሥት 16:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ሆኖም ኦምሪን የተከተለው ሕዝብ የጊናትን ልጅ ቲብኒን በተከተለው ሕዝብ ላይ አየለ። በመሆኑም ቲብኒ ሞተ፤ ኦምሪም ነገሠ።
-