መዝሙር 7:14-16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ክፋትን ያረገዘውን ሰው ተመልከት፤ችግርን ይፀንሳል፤ ሐሰትንም ይወልዳል።+ 15 ጉድጓድ ይምሳል፤ ጥልቅ አድርጎም ይቆፍረዋል፤ሆኖም በቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ራሱ ይወድቃል።+ 16 የሚያመጣው ችግር በራሱ ላይ ይመለሳል፤+የዓመፅ ድርጊቱ በገዛ አናቱ ላይ ይወርዳል።
14 ክፋትን ያረገዘውን ሰው ተመልከት፤ችግርን ይፀንሳል፤ ሐሰትንም ይወልዳል።+ 15 ጉድጓድ ይምሳል፤ ጥልቅ አድርጎም ይቆፍረዋል፤ሆኖም በቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ራሱ ይወድቃል።+ 16 የሚያመጣው ችግር በራሱ ላይ ይመለሳል፤+የዓመፅ ድርጊቱ በገዛ አናቱ ላይ ይወርዳል።