-
ሶፎንያስ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በውስጧ ያሉት መኳንንቷ የሚያገሱ አንበሶች ናቸው።+
ፈራጆቿ የሌሊት ተኩላዎች ናቸው፤
ለጠዋት ምንም ሳያስቀሩ አጥንቱን ሁሉ ይግጣሉ።
-
-
ማቴዎስ 2:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ከዚያም ሄሮድስ ኮከብ ቆጣሪዎቹ እንዳታለሉት ሲያውቅ በጣም ተናደደ፤ ኮከቡ የታየበትን ጊዜ በተመለከተ ከኮከብ ቆጣሪዎቹ ባገኘው መረጃ መሠረት+ ሰዎች ልኮ በቤተልሔምና በአካባቢዋ ሁሉ የሚገኙትን ሁለት ዓመትና ከዚያ በታች የሆኑትን ወንዶች ልጆች በሙሉ አስገደለ።
-