ነህምያ 5:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከእኔ በፊት የነበሩት የቀድሞዎቹ ገዢዎች ግን በሕዝቡ ላይ ሸክም ጭነውበት የነበረ ከመሆኑም ሌላ ከሕዝቡ ላይ ለምግብና ለወይን ጠጅ በየቀኑ 40 የብር ሰቅል* ይወስዱ ነበር። በተጨማሪም አገልጋዮቻቸው ሕዝቡን ይጨቁኑ ነበር። እኔ ግን አምላክን ስለምፈራ+ እንዲህ አላደረግኩም።+ አሞጽ 4:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “እናንተ በሰማርያ ተራራ ላይ ያላችሁ፣+ችግረኛ በሆኑ ሰዎች ላይ ግፍ የምትፈጽሙና+ ድሆችን የምትጨቁኑ ሴቶች፣ባሎቻችሁንም* ‘የምንጠጣው ነገር አምጡልን!’የምትሉ የባሳን ላሞች ሆይ፣ ይህን ቃል ስሙ።
15 ከእኔ በፊት የነበሩት የቀድሞዎቹ ገዢዎች ግን በሕዝቡ ላይ ሸክም ጭነውበት የነበረ ከመሆኑም ሌላ ከሕዝቡ ላይ ለምግብና ለወይን ጠጅ በየቀኑ 40 የብር ሰቅል* ይወስዱ ነበር። በተጨማሪም አገልጋዮቻቸው ሕዝቡን ይጨቁኑ ነበር። እኔ ግን አምላክን ስለምፈራ+ እንዲህ አላደረግኩም።+
4 “እናንተ በሰማርያ ተራራ ላይ ያላችሁ፣+ችግረኛ በሆኑ ሰዎች ላይ ግፍ የምትፈጽሙና+ ድሆችን የምትጨቁኑ ሴቶች፣ባሎቻችሁንም* ‘የምንጠጣው ነገር አምጡልን!’የምትሉ የባሳን ላሞች ሆይ፣ ይህን ቃል ስሙ።