ምሳሌ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በሙሉ ልብህ በይሖዋ ታመን፤+ደግሞም በገዛ ራስህ ማስተዋል አትመካ።*+ ኤርምያስ 17:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ልብ ከምንም ነገር በላይ ከዳተኛ* ነው፤ ማንኛውንም ነገር ከማድረግ አይመለስም።*+ ማንስ ሊያውቀው ይችላል?