መዝሙር 119:115 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 115 እናንተ ክፉዎች፣የአምላኬን ትእዛዛት መጠበቅ እንድችል ከእኔ ራቁ።+ መዝሙር 139:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሖዋ ሆይ፣ አንተን የሚጠሉትን እጠላ የለም?+በአንተ ላይ የሚያምፁትንስ እጸየፍ የለም?+