-
ዮሐንስ 7:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ዓለም እናንተን የሚጠላበት ምንም ምክንያት የለውም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ እንደሆነ ስለምመሠክርበት ይጠላኛል።+
-
-
1 ዮሐንስ 3:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ወንድሞች፣ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ።+
-