1 ሳሙኤል 1:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እንዲህም ስትል ተሳለች፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አገልጋይህ እየደረሰባት ያለውን መከራ ተመልክተህ ብታስበኝና አገልጋይህን ሳትረሳት ወንድ ልጅ ብትሰጣት+ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ለይሖዋ እሰጠዋለሁ፤ ራሱንም ምላጭ አይነካውም።”+ 1 ሳሙኤል 1:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እኔ ደግሞ በበኩሌ ልጁን ለይሖዋ እሰጠዋለሁ።* በሕይወት ዘመኑም ሁሉ ለይሖዋ የተሰጠ ይሆናል።” እሱም* በዚያ ለይሖዋ ሰገደ።
11 እንዲህም ስትል ተሳለች፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አገልጋይህ እየደረሰባት ያለውን መከራ ተመልክተህ ብታስበኝና አገልጋይህን ሳትረሳት ወንድ ልጅ ብትሰጣት+ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ለይሖዋ እሰጠዋለሁ፤ ራሱንም ምላጭ አይነካውም።”+