ዘዳግም 23:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሳትሳል ከቀረህ ግን ኃጢአት አይሆንብህም።+ ምሳሌ 20:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ሰው ቸኩሎ “የተቀደሰ ነው!”+ ቢልና ከተሳለ በኋላ ስእለቱን መልሶ ማጤን ቢጀምር ወጥመድ ይሆንበታል።+