መክብብ 8:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ቀንም ሆነ ሌሊት እንቅልፍ በዓይኔ ሳይዞር* ጥበብን ለማግኘትና በምድር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ* ለማየት ከፍተኛ ጥረት አደረግኩ።+