ኢዮብ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ምነው ስወለድ በሞትኩ! ምነው ከማህፀን ስወጣ በተቀጨሁ!+ ኢዮብ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይህን ጊዜ ሳልረበሽ በተጋደምኩ ነበርና፤+በተኛሁና እረፍት ባገኘሁ ነበር፤+ ኢዮብ 14:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ