-
ዘፍጥረት 4:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ቃየንንና ያቀረበውን መባ ግን በጥሩ ፊት አልተመለከተም። በመሆኑም ቃየን በጣም ተናደደ፤ እጅግ አዘነ።
-
-
አስቴር 5:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በዚያ ቀን ሃማ ተደስቶ ልቡም ሐሴት አድርጎ ወጣ። ሆኖም ሃማ፣ መርዶክዮስን በንጉሡ በር ላይ ሲያየው እንዲሁም እንዳልተነሳለትና በፊቱ እንዳልተንቀጠቀጠ ሲመለከት በመርዶክዮስ ላይ ቁጣው ነደደ።+
-