ሉቃስ 9:62 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 62 ኢየሱስም “ዕርፍ ጨብጦ በኋላው ያሉትን ነገሮች የሚመለከት ሰው+ ለአምላክ መንግሥት የሚገባ አይደለም” አለው።+