-
ምሳሌ 4:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ጥበብን አግኝ፤ ማስተዋልንም አዳብር።+
የምናገረውን ነገር አትርሳ፤ ከእሱም ፈቀቅ አትበል።
6 ጥበብን አትተዋት፤ እሷም ትጠብቅሃለች።
ውደዳት፤ እሷም ትከልልሃለች።
-
5 ጥበብን አግኝ፤ ማስተዋልንም አዳብር።+
የምናገረውን ነገር አትርሳ፤ ከእሱም ፈቀቅ አትበል።
6 ጥበብን አትተዋት፤ እሷም ትጠብቅሃለች።
ውደዳት፤ እሷም ትከልልሃለች።