ያዕቆብ 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከእናንተ መካከል መከራ እየደረሰበት ያለ ሰው አለ? መጸለዩን ይቀጥል።+ ደስ የተሰኘ አለ? የምስጋና መዝሙር ይዘምር።+