-
ኢሳይያስ 65:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ‘እዚያው ባለህበት ሁን፤ አትጠጋኝ፤
እኔ ከአንተ ይልቅ ቅዱስ ነኝና’* ይላሉ።
እነዚህ ሰዎች በአፍንጫዬ እንዳለ ጭስ፣ ቀኑን ሙሉ እንደሚነድ እሳት ናቸው።
-
-
ማቴዎስ 6:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “ሰዎች እንዲያዩላችሁ ብላችሁ+ የጽድቅ ሥራችሁን በእነሱ ፊት እንዳታደርጉ ተጠንቀቁ፤ አለዚያ በሰማያት ካለው አባታችሁ ምንም ብድራት አታገኙም።
-