መዝሙር 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለጥቂት ጊዜ ነው እንጂ ክፉዎች አይኖሩም፤+በቀድሞ ቦታቸው ትፈልጋቸዋለህ፤እነሱ ግን በዚያ አይገኙም።+ ኢሳይያስ 57:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል አምላኬ።+