መክብብ 7:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከንቱ በሆነው የሕይወት ዘመኔ+ ሁሉንም ነገር አይቻለሁ፤ ጻድቁ ሰው በጽድቁ ሲጠፋ፣+ ክፉው ሰው ደግሞ ክፉ ቢሆንም ረጅም ዘመን ሲኖር ተመልክቻለሁ።+