-
1 ነገሥት 4:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በሰለሞን ዘመን ከዳን አንስቶ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ በይሁዳና በእስራኤል የሚገኝ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር።
-
-
መኃልየ መኃልይ 8:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ሰለሞን በበዓልሃሞን የወይን እርሻ ነበረው።+
እሱም የወይን እርሻውን ለጠባቂዎች በአደራ ሰጠ።
እያንዳንዳቸውም ለሚያገኙት ፍሬ አንድ ሺህ የብር ሰቅል ያመጡ ነበር።
-