ምሳሌ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ብልህ ሰው የሚሄድበትን መንገድ በጥበብ ያስተውላል፤ሞኞች ግን በቂልነታቸው ይታለላሉ።*+ ምሳሌ 17:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሞኝ ሰው ጥበብን የራሱ የሚያደርግበት ልብ* ከሌለውጥበብ የሚያገኝበት መንገድ ቢኖር ምን ይጠቅማል?+