ምሳሌ 13:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ብልህ ሰው ተግባሩን በእውቀት ያከናውናል፤+ሞኝ ሰው ግን የገዛ ራሱን ሞኝነት ይገልጣል።+ ምሳሌ 18:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሞኝ አንደበት መጥፊያው ነው፤+ከንፈሮቹም ለሕይወቱ* ወጥመድ ናቸው።