-
1 ነገሥት 10:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በመሆኑም ንጉሡን እንዲህ አለችው፦ “ስላከናወንካቸው ነገሮችና* ስለ ጥበብህ በአገሬ ሳለሁ የሰማሁት ነገር እውነት ነው።
-
-
1 ነገሥት 10:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አብረውህ ያሉ ሰዎች ደስተኞች ናቸው፤ ዘወትር በፊትህ ቆመው ጥበብህን የሚሰሙት አገልጋዮችህም እጅግ ደስተኞች ናቸው!+
-