ምሳሌ 31:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ልሙኤል ሆይ፣ ነገሥታት የወይን ጠጅ መጠጣት የለባቸውም፤አዎ፣ ነገሥታት ይህን ማድረግ አይገባቸውም፤ገዢዎችም “መጠጤ የት አለ?” ሊሉ አይገባም።+ 5 አለዚያ ጠጥተው የተደነገገውን ሕግ ይረሳሉ፤የችግረኞችንም መብት ይጥሳሉ።
4 ልሙኤል ሆይ፣ ነገሥታት የወይን ጠጅ መጠጣት የለባቸውም፤አዎ፣ ነገሥታት ይህን ማድረግ አይገባቸውም፤ገዢዎችም “መጠጤ የት አለ?” ሊሉ አይገባም።+ 5 አለዚያ ጠጥተው የተደነገገውን ሕግ ይረሳሉ፤የችግረኞችንም መብት ይጥሳሉ።