መዝሙር 104:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መክብብ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሂድ፣ ምግብህን በደስታ ብላ፤ ልብህም ደስ ብሎት የወይን ጠጅህን ጠጣ፤+ እውነተኛው አምላክ በሥራህ ደስ ተሰኝቷልና።+