-
መዝሙር 25:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በወጣትነቴ የሠራኋቸውን ኃጢአቶችና በደሎች አታስብብኝ።
-
-
2 ጢሞቴዎስ 2:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ስለዚህ ከወጣትነት ምኞቶች ሽሽ፤ ከዚህ ይልቅ በንጹሕ ልብ ጌታን ከሚጠሩት ጋር ጽድቅን፣ እምነትን፣ ፍቅርንና ሰላምን ለማግኘት ተጣጣር።
-