-
መዝሙር 148:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሖዋን ከምድር አወድሱት፤
እናንተ ግዙፍ የባሕር ፍጥረታትና ጥልቅ ውኃዎች ሁሉ፣
-
ሉቃስ 2:48, 49አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 ወላጆቹም ባዩት ጊዜ ተገረሙ፤ እናቱም “ልጄ፣ ምነው እንዲህ አደረግከን? እኔና አባትህ እኮ በጣም ተጨንቀን ስንፈልግህ ነበር” አለችው። 49 እሱ ግን “ለምን ፈለጋችሁኝ? በአባቴ ቤት መሆን እንደሚገባኝ አታውቁም?” አላቸው።+
-
-
-