ምሳሌ 16:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ደስ የሚያሰኝ ቃል እንደ ማር እንጀራ ነው፤ለነፍስ* ጣፋጭ፣ ለአጥንትም ፈውስ ነው።+ ምሳሌ 25:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በተገቢው ጊዜ የተነገረ ቃልከብር በተሠራ ዕቃ ላይ* እንዳለ የወርቅ ፖም ነው።+